Confession·1h ago
@anonymous
ጓደኛ
አረ በስመአም። አንድ አንድ ጓደኛ ግን መርዝ ነው። ከ 10 አመቴ ጀምሮ ማውቀው ጓደኛዬ ዛሬ ከበፊት ፍቅረኛዬ ጋር አብሬ አይሁት። በጣም ነበር የደነገጥኩት። የእሷ ስይሆን የእሱ ነበር በጣም ያስደነገጠኝ። ከእሷ ጋር እያለሁ እሱ ነበር ተጣላት እያለኝ ሲመክርኝ የነበረው። ለማንኛውም ከ ሰው ተጠንቀቁ። ጓደኛ ከምትሉት ሁላ፡

Comments (0)